Betoch | “አባይዬ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 307

  צפיות 591,457

Betoch Comedy

10 חודשים לפני

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 307 “አባይዬ!" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 307
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

תגובות
gezahagn walelign
gezahagn walelign 10 חודשים לפני
ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ይህ የኛ ትውልድ በታሪክ አጋጣሚ የተቀበለው ታላቅ ሀላፊነት ሲሆን ሰፊ ትርጉም ያለው ሀገራዊ ፕሮጀክት ነው፡፡ ግድቡ ትውልድ ለልጁ የተቀበለውን ጥሩ ነገር እንዳለ ብቻ ሳይሆን ያጋጠሙ ችግሮችንም ፈትቶ የተሻለ የሚያስረክብ መሆኑን ማረጋገጫ ነው፡፡ •ግድቡ ለዘመናት ያለ ጥፋታችን እግዚአብሄር እንድንጠቀም የፈጠረልንን ውሃ እንዳንጠቀም የተደረገብንን ኢፍትሃዊ ተጽእኖ ሰብረን መውጣታችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ስንተባበር ምንም ችገር እንደማያስቆመን ለትውልዱ ማሳያ ለቀጣዩ ትውልድ ህያው ምስክር ነው፡፡፡ •ግድቡ በውጭ ሃይላት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለዘመናት በተካሄዱ ጦርነቶች ላለቁት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ቋሚ ሀውልት ነው፡፡ •ይህ ግድብ መጥፎ የፖለቲካ ባህላችንን አርመን ፖለቲካ በተለወጠ ቁጥር ከዜሮ መጀመር ሳይሆን የተጀመሩ ጥሩ ነገሮችን አሳምረን በማጠናቀቅ ሀገር ቅብብሎሽ መሆኗን የምናስመሰክርበት ነው፡፡ •ግድቡ ቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያን ከማንኛውም አይነት ጠላት የሚጠብቅበት አንዱ አስተማማኝ የግንብ አጥር ነው፡፡ •ግድቡ መንግስት ጊዜያዊ ችግር በመፍታት መጠመድ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ጎን ለጎን ሀገር በሁለንተናዊ መልኩ እንድትቀጥል ዘላቂ ጉዳዮች ላይም ማተኮር እንዳለበት የሚያሳይ ፕሮክት ነው፡፡ •ከግድቡ የሚመነጨው የኤሌትሪክ መብራት ብቻ አይደለም የልቦናችንም እንጂ፤ ለዘመናት በተደረገብን ሁለገብ ወረራ የደበዘዘውን ማንነታችንን ፈልገን የምናገኝበት ብርሀን ነው፡፡ በሁሉም ረገድ አይቻልምን የምናጠፋበት አሁንም አክሱምን ላሊበላን ጎንደርን ሀረርን መስራት እንደምንችል ለራሳችን የምናረጋግጥበት፡፡ ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን ምንም እንኳን የትም ሀገር እንደነበረውና እንዳለው ውስጣችን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ቢኖርም በልዩነቶቹ አያያዝ ምክንያት የተለያዩ ችግሮች ቢያጋጥሙንም በሀገር ጉዳይ አንድ እንደነበርን ለማሳየት ሩቅ መሄድ አያስፈልግም ባለፉት አንድ መቶ ሀምሳ አመታት ያጋጠሙንን የጋራ ሀገራዊ ችገሮች በተለይም ጦርነቶች የፈታንበት መንገድ ብቻ ማየት በቂ ነው፡፡ ሆኖም ህዳሴው ግድብ እንድምታው ከዚህም የበለጠ ነው፡፡ ህዳሴው ግድብን ጨርሶ ወደ ስራ ማስገባት የእጅ አዙር ጦርነትን ፤ድህነትንና ማህበራዊ ችግሮችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን ይህ ትውልድ በጋራ የሰራው ትልቁ ፕሮጀክት በመሆኑ የአንድነታችን ማጠናከርያ ተጨማሪ ማገር ነው፡፡ ስለዚህ ምን የህል ትልቅ ፕሮጀክት ነው? ትልቅ ነገር ደግሞ ያለ ትልቅ መስዋትነት እውን አደርጋለሁ ብሎ ማሰብ ከህልም ያለፈ ሊሆን አይችልም፡፡ ይህ ብቻ አይደለም የዚህ ግድብ መልካም ውጤትም ሆነ በአግባቡ ካልተንቀሳቀስን የሚያጋጥሙት ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የእያንዳንዳችንን ህይወት የሚነካ መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡ ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን ግድብ ለመጨረስ በቁርጠኝነት እንነሳ፡፡ዞሮ ዞሮ እንደ ግለሰብም እንደ ትውልድም ማለፋችን ግድ ነው፡፡ ማለፋችን ካልቀረ ታሪክ ሰርተን እንለፍ ፡፡
محمد المحمد
محمد المحمد 4 חודשים לפני
Oppressively the ĺtl697ppppp9
محمد المحمد
محمد المحمد 4 חודשים לפני
8pĺĺ6 8pĺĺ6 pp8in in popppĺ
محمد المحمد
محمد المحمد 4 חודשים לפני
7th to 8th to be pppppp
محمد المحمد
محمد المحمد 4 חודשים לפני
Watsap ĺ is not an o59 hockey llllllll
محمد المحمد
محمد المحمد 4 חודשים לפני
Pp
Munira Muhadin
Munira Muhadin 3 חודשים לפני
😭😭😂😂😂😂😘😘😘😘😘😀😀😀😀😀😀😀😁🙄🙄😘😘😍😭❤😂
ቢንት ሰይድ የድንተማሪነኝ
ቢንት ሰይድ የድንተማሪነኝ 3 חודשים לפני
Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/HpplomcCZOt7sJ7lkPAvcR *_አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ_* *➱የሑረልዒይን የሙስሊም የሴቶች የሱና ትምህርት ማዕከል ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን* *_➱ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁልኝ በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት ራመት በረከቱና ምህረቱ አይለያችሁ_* *በመቀጠል ውድ እህት ወድሞቼ እነሆ ብርቅዬ ና የተውደችው ሑረልዒይን መድረሳ ተማሪዎች ጋር ኑ! አብረን እንማር ትላቹሀለች* *እናም ወደሁረል ዒይን ት/ ት ቤት መግባትን ይፈልጋሉን እንግዳውንስ ሊናኳን ጫን ብለው ይግቡ ሁሌም በርዋን ከፍታ ትጠብቃቹሀለች_* *_አብረን እንድንማማር እህቶችና ወንድሞቻችንን በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ..._* *ባሁኑ ግዜ በቀኑና በማታ እያስተላለገቻቸው ያሉ የትምህርት አይነቱች* *በቀኑ ክፍለ ግዜ⬇️⬇️* *👉 የቁርአንተፍሲር* *የአህባሾች ማምታቻና ብዥታ በሱና ብርሀን ሲመታ* *በማታው ክፍለ ግዜ* *👉ኪታቡ ተውሂድ* *👉ኡምደቱል አህካም* *👉ምርጧ ሴት* ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ *➷➷➷➷➷➷➷➷➷* *_በመድረሳችን በዋናነት ከተላለፉ ትምህርት አይነቶች አሁንም በቴሌግራምእናበyoutubeየተቀመጡ ደርሶቻችን_* *_➡️ቅድሚያ ለተውሒድ_* *_➡️ገድለ ነብያት_* *_➡️ሲራ_* *_➡️ትንቢሀት_* *_➡️ምርጧ ሴት_* *_➡️ዛዱል አኼራ_* *_➡️የምን ሀዘን_* *_➡️ኑ ! ወደ እምነት ጎዳና_* *_➡️ወርቃማ ትውልድ_* *_➡️እስላማዊ ውይይት_* *_➡️ጤና ተፈኩር_* *➡️ የሀያዕ ንግስቶች* *➡️አርካኑል ኢማን* *➡️እስልምናን የሚያበላሹ አስሩ ነገሮች* *➡️ዛዱል ረመዳን* *መውሊድ ድብንብያለ ቢደአ ነው* *➡️መንሀጁ ሰለፍ* *➡️ኡሱሉ ሰላሳ* *➡️አርበኢን ሀዲስ* *ነብዩ ረህማን* *➡️ፈተዋ* *➡️ሌሎችም ያልተዘረዘሩ ትምህርቶች እንዲሁም ያገኙበታል* ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ *በአሁኑ ሰአት በመተላለ ያሉ ትምህርቶች* *➡️ሀቁን ነበይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም* *➡️ኪታቡ ተውሂድ* *➡️ኡምደቱል አህካም* *ሁሉንም ትምህርቶች በአንድ ትምህርት ቤት በአንድ ኡስታዝ የሚያገኙባት መድረሳ_ ሁረልዒይን* እነኚህን ትምህርቶች በሁለት መልኩ ታስተላልፋለች 1⃣🌷 ደርሱን ከጥያቄ ጋር 2⃣🌷 ደርሱን ብቻ ይህ የርሶን ፍላጎት መሰረት ነው *🍃እነኚን ትምህርቶች ለማግኘት ከዕርሶ ሚጠበቀው 🍃* 👉 ስልኮ ላይ ዋስታ ማውረድ 👉አማርኛ ማዳመጥ መቻል 👉የመማር ፍላጎት መኖር 👀 *ማሳሰቢያ*👀 1👉 *👀ወደ ግሩፑ ሲገቢ ከሑረልዒይን የትኛውም ኮድ ያለ መግባት አይፈቀድለትም👀* 2 *👀 ትምህርት ቤታችን ዘረኝነት አንግቦ ሚመጣን ፈፅሞ ትቃወማለች አትቀበልምም* *ሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የዲን ትምህርት ቤት* _ሼር ሼር ሼር ማረገዎን እዳይዘነጉ_ *_በኡስታዝ ጀማል መሀመድ_* *©በአቡጁወይሪያ*👈
Tigeste Mengestu
Tigeste Mengestu 4 חודשים לפני
🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Tigeste Mengestu
Tigeste Mengestu 4 חודשים לפני
😁😁😁😁😁
sofi negn yenate lj and sofi negn zmtegnawa
sofi negn yenate lj and sofi negn zmtegnawa 4 חודשים לפני
እዉነት ነው ግድቡ የሁላችንም ነው ሁላችንም ለምሳተፍ ያገባናል ቤቶች ዘላለም ኑሪልኝ ወዳቹዋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሁላቹም አሚን በሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
Shalom tube
Shalom tube 4 חודשים לפני
indet naw wada betoch dirama maqalaql chilalew
ያሬድ ነጉ አዲስ youtube
ያሬድ ነጉ አዲስ youtube 4 חודשים לפני
የ እርስቴ ፍቅርኛ ሆነ ቂረብ
محمد احمد
محمد احمد 6 חודשים לפני
ዋው
ማሜየወሎልጅ ያዉምየከላላ
ማሜየወሎልጅ ያዉምየከላላ 7 חודשים לפני
ክክክክክክክ
Alem Mengistu
Alem Mengistu 8 חודשים לפני
እሺ ሎቭኤ ዮዑር guys
Isaac Z
Isaac Z 9 חודשים לפני
Love you betoch keelitup
Ethiopian News
Ethiopian News 9 חודשים לפני
ፈጣሪ ሀገራችንን ከዚህ ከፉ የዘር በሽታ ይጠብቅልን፤ እረ እንገሸገሸን ለትኩስና አዳዲስ መረጃ ሰብስክራይብ ያድርጉ ilpost.info/clip/5lroQmOP-cugWFbFnlZpnw
Tizetaye Kebede
Tizetaye Kebede 9 חודשים לפני
Abia. Our Nile our pride and joy
H M
H M 9 חודשים לפני
This is nice this is Messi's daughter
Koyrua Multimedia
Koyrua Multimedia 9 חודשים לפני
ውድ የቤቶች drama ተከታታዮች በያላችሁበት ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ወረርሽኝ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን! ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን እና በስደት አለም ያሉትን ይጠብቅልን ግድባችን ይገድባል! መልካም መዝናናት !!! subscribe koyrua multimedia channel
Fg Gg
Fg Gg 9 חודשים לפני
እናምስግናለን ማሮች
Tirsit Girma Admasu
Tirsit Girma Admasu 9 חודשים לפני
😂😂😂😂😂😂😊👌👌✌✌😹
Haimanot Amanuel
Haimanot Amanuel 10 חודשים לפני
I l♥️u amen💖💝💝
Samsug 00
Samsug 00 10 חודשים לפני
በዜ በጣም ተዝናንተንበታል ትችላለህ
محمد علي
محمد علي 10 חודשים לפני
Liyuu dirama 💔💔💔❤❤💔💔👍👍👍🇪🇹🇪🇹
محمد علي
محمد علي 10 חודשים לפני
💔💔👍
محمد علي
محمد علي 10 חודשים לפני
baeyee 😂😂😂👍👍👍
محمد علي
محمد علي 10 חודשים לפני
👍👍👍💗💔
yyyklijshb ywiieuue
yyyklijshb ywiieuue 10 חודשים לפני
ine.gin.selam.allkuach.yiqirita.idet.nach.selam.nach.hulachu.dena.nachu.ayidel.igizabr.be.miratu.yixabiqach.hulachunm.iwodachalu.igidi.hadar.ehe.ye.hagerachn.gudi.silone.nau.isum.midinu.kalachule.higi.wox.seratanawch.yone.gize.sile.ab.gidib.ayidelm.ide.
yyyklijshb ywiieuue
yyyklijshb ywiieuue 10 חודשים לפני
ye.iunet.nu.managrach.le.abgidb.mitsibu.khone.le.hig.wox.seratanauch.le.dolar.nagadiuch.min.tilalachu.awu.min.tilalachu.
JESUS IS MY LIFE Jesus IS MY LIFE
JESUS IS MY LIFE Jesus IS MY LIFE 10 חודשים לפני
❤❤❤ LOVE IT ALL
Hu Hj
Hu Hj 10 חודשים לפני
Desylal gn tana kedereqe abay yelem mejemeriya tanan tadegu aba betanalaynewu megedu esh
ወለተኪዳን እና ሀይለሚካኤልን ኤፍታህ
ወለተኪዳን እና ሀይለሚካኤልን ኤፍታህ 10 חודשים לפני
በራሱ ሌማት ባለቤቱ ብቻ የሚያዝበት 👏
Thewello1961
Thewello1961 10 חודשים לפני
This show is the worst example of social distancing. Thè actors are too close to each other for my comfort. Betoch, please lead by example.
Mar12 T
Mar12 T 10 חודשים לפני
ሻሼ ዉይ እንዴት እንደሰለቸችኝ
አዲስዋ ልቤ ልብ ውልቅ
አዲስዋ ልቤ ልብ ውልቅ 10 חודשים לפני
Menaderegecheshe ede
Anteneh Piter
Anteneh Piter 10 חודשים לפני
Jeana petros
Halema Love
Halema Love 10 חודשים לפני
ዋው
ጂጂ ነኝ የማም ተናፋቂ
ጂጂ ነኝ የማም ተናፋቂ 10 חודשים לפני
ይቤ ስትሳክር ያምርብሃል 😂😂😂😂😂😊
Ayne Degemu
Ayne Degemu 10 חודשים לפני
ክክክክክክ ይገርማል
Hayat Hayat
Hayat Hayat 10 חודשים לפני
ማርች
HEKMA AYUB
HEKMA AYUB 10 חודשים לפני
Sela abay agabam
Ethiopia The Great
Ethiopia The Great 10 חודשים לפני
የኢትዮጲያ አርቲስቶች ጎዳ ilpost.info/soft/wyd-w/tJmnj8icboGSpZM.html
ዜድ ነኝ ሀላሌን ናፋቂ
ዜድ ነኝ ሀላሌን ናፋቂ 10 חודשים לפני
ውይ ቤቶች ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ
ababaa tsegaye
ababaa tsegaye 10 חודשים לפני
Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo
tenshu366posst ትንሹ366ፖስት
tenshu366posst ትንሹ366ፖስት 10 חודשים לפני
Good
Edilawit Tadesse
Edilawit Tadesse 10 חודשים לפני
ማስታወቂያችሁ በዛ
Tsehay Tesfay
Tsehay Tesfay 10 חודשים לפני
❤❤❤❤😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
gal Tigray
gal Tigray 10 חודשים לפני
አየ ቤዛብህ እንደ ቡኻርያ ነው ምጮሆ
Meba Z
Meba Z 10 חודשים לפני
8100 A BELO YELAKE SEWE LIKE AREGU
Yemane Real Estate
Yemane Real Estate 10 חודשים לפני
PM Meles May he rests in peace, the brainchild of Ethiopia's renaissance and green energy will always remember for thinking the unthinkable and doing the impossible.
እሥላምነውህወቴ Muhye
እሥላምነውህወቴ Muhye 10 חודשים לפני
ክክክክክክክአሚርካ
Whjtv Ajajst
Whjtv Ajajst 10 חודשים לפני
Hewan
Hewan 10 חודשים לפני
love betoch drama super super super awesome 😍😍😍
Alemy You Tube
Alemy You Tube 10 חודשים לפני
የኔ ውዶች ሰላማቹ ይብዛለኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Meba Z
Meba Z 10 חודשים לפני
abo sekare mudean ametahewe beka leteta newe
Salya Salha
Salya Salha 10 חודשים לפני
❤❤❤❤❤👍👍👍
Ethio Tech
Ethio Tech 10 חודשים לפני
ስለ አባይ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው ነገር ግን ያለ ጣና አባይን ማሰብ ከንቱ ነው እናም ስለ ጣናም ቢታሰብበት ጥሩ ነው
Kirubel hailu Hailu
Kirubel hailu Hailu 10 חודשים לפני
It is very good😷😷😷👍👍👍👍
Tg Tg Dama Dama
Tg Tg Dama Dama 10 חודשים לפני
Chuhatekin wdejewalow sehochn ye metabariribete new bexame xuru new baritulin
lootah group
lootah group 10 חודשים לפני
Okkk
Temesgen Fetari
Temesgen Fetari 10 חודשים לפני
የግቢው ዛፍች ኣድጎ በጣም ደስ ይላል።
መሰ የክርስቶስ
መሰ የክርስቶስ 10 חודשים לפני
እግዚአብሔር አደራውን ይውሰድ ከፋዎችን በግርማው ይገሥጸው
hulum selam new fetar yimesgn
hulum selam new fetar yimesgn 10 חודשים לפני
እውንት ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♦
Etenesh ye Geta bicha
Etenesh ye Geta bicha 10 חודשים לפני
ለሰላም ያርግልን ግብፅ አይኗን አፍጥጣበታለች
Amina A
Amina A 10 חודשים לפני
❤️❤️💓💓💓💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏿
تالب نتلب
تالب نتلب 10 חודשים לפני
ቤቶች እድሚአቹህን ይስጣቹህ
Ousman Mohammed
Ousman Mohammed 10 חודשים לפני
ዋዉ፡ጥሩ፡ትምርት፡አለዉ፡በርቱ
ቤተሠቦቼን ጠብቅልኝ አምላኬ
ቤተሠቦቼን ጠብቅልኝ አምላኬ 10 חודשים לפני
ዋዉ ማህተባችሁ ቤቶችዬ ወደድኳችሁ በጣም
LEEFRA TV ሊፍራ ቲቪ
LEEFRA TV ሊፍራ ቲቪ 10 חודשים לפני
ilpost.info/soft/wyd-w/sHSW2dOMjm92gZc.html
Hamer habeshawi Tube
Hamer habeshawi Tube 10 חודשים לפני
የበዛብህ ጬህት ማነው እደኔ የሚመቻችሁ
ዜዶ የማረቆዋ ቀበጥ ከበርበሬዉ ሀገር
ዜዶ የማረቆዋ ቀበጥ ከበርበሬዉ ሀገር 10 חודשים לפני
አሹ ብልሹ ከምያስተለልፈዉ መልክት ይልቅ እረሱን መሞገሱ ይበልጠል ትንሽ ብያሸሽል ጡሩ ነበር።
Abfa Abvzx
Abfa Abvzx 10 חודשים לפני
ቤቶች እንኳ በሠላም መታችሁ
Kidist Asefa
Kidist Asefa 10 חודשים לפני
ሀሀሀ እዲህ ነው እንጂ መቀለድ
Fuad Jemal
Fuad Jemal 10 חודשים לפני
ክክክክክክ ኣሸናፊ ድፋባቸዉ ና ጀዋር/ከበቡሽ ኣንድ ኣይነት ነው ሳይንቲስት ናቸው
መሻአላ ወድሜ አላህይጠብቃህ Hush
መሻአላ ወድሜ አላህይጠብቃህ Hush 10 חודשים לפני
አረዉይ
صوفي محمد
صوفي محمد 10 חודשים לפני
😂😃😂😂😃👍👍👍👍👍
Liya N
Liya N 10 חודשים לפני
ሰብስክራይብ የኔ ዩትዩብ አካዉንት please :)
Ahlam woloyewa
Ahlam woloyewa 10 חודשים לפני
እንደማመር እህት
Asrdew Admas
Asrdew Admas 10 חודשים לפני
ቤቶች ቅዳሜ እስኪደርስ ሁኘ መጓጓው በጣም ትመቹኛላችሁ በርቱ
Ekru Tube
Ekru Tube 10 חודשים לפני
ሠብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበትም ሣአትም አይፈጅባቹሁም ለኔ ካድሺ 1000 ሠው ግማሹ እኳን ሠብስክራይብ አርጉኝ ተው ግዴለም
Ekru Tube
Ekru Tube 10 חודשים לפני
ዝምድና እሚወድ ኑ እንዛመድ ወድ የኢቶቢያ ልጆች
OneTube ፩ አንድ
OneTube ፩ አንድ 10 חודשים לפני
ilpost.info/soft/wyd-w/upqjycufjqeWj7Q.html #ዝም አንልምምምምምም!!!!!
Ee Ee
Ee Ee 10 חודשים לפני
እርስቴ ዉስጤ ናት እወደተለሁ
Mihret Kebamo
Mihret Kebamo 10 חודשים לפני
የህፃናት መደፈር ያሳሰበው
Ahmed Tamaam
Ahmed Tamaam 10 חודשים לפני
wow
ሀግሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ባልቤ ነሽ ሃጋሬ
ሀግሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ባልቤ ነሽ ሃጋሬ 10 חודשים לפני
Aminiye yane kojo barchi hulachuhim bartu gobazoch 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ሀግሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ባልቤ ነሽ ሃጋሬ
ሀግሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ባልቤ ነሽ ሃጋሬ 10 חודשים לפני
Betoch bartuu batem iniwadachuhalen እርስትዬ tafc barchi gobaz yebetoch derama batem batem wadachuhalew bartu 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍
Alamerh Alamer
Alamerh Alamer 10 חודשים לפני
በዜ ሰይጣን የያዝክ መሰልክ
ዘይነብthank ዘይነብ
ዘይነብthank ዘይነብ 10 חודשים לפני
ምነው ዘሩ ማስክ የለም?
tg tube
tg tube 10 חודשים לפני
ilpost.info/soft/wyd-w/rYt7u7Gdonx8s6g.html
enat mesfin2017ማርያም እናቴ!
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! 10 חודשים לפני
ትርፍዬ ነፍስሽን ይማረው
Yotor2 Abissiniya
Yotor2 Abissiniya 10 חודשים לפני
👍👍👍
እሙየ የተዋህዶ ልጅ
እሙየ የተዋህዶ ልጅ 10 חודשים לפני
ሁሌ ወሬ ብቻ ነን ተግባር የለም አቤት ስንቱን አወራን ግን እሚተገብር የለም
Aklilu A
Aklilu A 10 חודשים לפני
Wow
Mekdi Ethio
Mekdi Ethio 10 חודשים לפני
ፍትህ ለህፃናቶች
Ethooi Ethooia
Ethooi Ethooia 10 חודשים לפני
abay sewdeshi
ኡሙ ቢላል umm Bilal
ኡሙ ቢላል umm Bilal 10 חודשים לפני
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አክቲቪስቶች አሸናፊ ድፋባቸው የገልፃቸዋል
ኡሙ ቢላል umm Bilal
ኡሙ ቢላል umm Bilal 10 חודשים לפני
በህልም ቤሎ በውን አከምባሎ
Hiwot Habesha
Hiwot Habesha 10 חודשים לפני
አባያችን ጣጣው አልቆ ለማየት ያብቃና ከመጣው መአትና ቁጣ ጠብቆ
Betiy Gedamu
Betiy Gedamu 10 חודשים לפני
ስፖርት
Hs Heg
Hs Heg 10 חודשים לפני
አሪፍ
Zahra Abdo
Zahra Abdo 10 חודשים לפני
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ምርጦች ብዙ የምንማራቸ አሉ ብራቦ
Ssalomsalom Salam
Ssalomsalom Salam 10 חודשים לפני
💘❤
M ነኝ የቤትሰብ ናፋቂ Hhjbyh
M ነኝ የቤትሰብ ናፋቂ Hhjbyh 10 חודשים לפני
Bazabih wuwuwu sitil indet ind mitela yedebiral tawb
Fana Fana
Fana Fana 10 חודשים לפני
ቤቶችዬ እንዴት ናችው በጣም ውውውድድ ነው ማረጋችው ደስ የሚል ቤተስብ ነው ግን አሹ ብልሹ ሳየው ደሜ ይፈላል ያናደኛል ይቤ ምንግዜም አንደኛ ነሽ አንተ ባትኖር ቤቱ አይደምቅም ግን ስራ ስጀምር ቅፈላዋን እረሳሻት
Fana Fana
Fana Fana 10 חודשים לפני
አሜንዬ ስወድሽ እግዚያብሄር ያሳድግሽ
መሲ የማርያም ልጅ ነኝ ጎንደሬዋ
መሲ የማርያም ልጅ ነኝ ጎንደሬዋ 10 חודשים לפני
ቤቶችዮ ስወዳችሁ እውነት ነው በአባይ ጉዳይ ማንም አይደራደርም የወደፌት ህልማችን እውን የሚሆንበት ተስፍችን ነው በአባይ የመጣ በአይናችን የመጣ ነው።
Yotor2 Abissiniya
Yotor2 Abissiniya 10 חודשים לפני
ነይ ቀቆንጂት እንዛመድ
seni fkl
seni fkl 10 חודשים לפני
አዎ ግን ጣና እየደረቀ ነው አባይ ያለ ጣና ባዶ ነው
Neima bient ahmed Ethiopian
Neima bient ahmed Ethiopian 10 חודשים לפני
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ክ ክ ክ
ERi-TV Drama Series: ጆርጆ - ክፋል 52 - Georgio (Part 52), June 07, 2020
30:56
እናት ናት - Ethiopian Movie Enat Nat 2021 Full Length Ethiopian Film Enat Nat 2021
1:36:06
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
צפיות 568 אלפי
עדן בן זקן - הגענו הבנות - הקליפ הרשמי
2:28
עדן בן זקן - הערוץ הרשמי
צפיות 226 אלפי
شاهي حليب - بيضة من ذهب (الجزء الأخير)
9:55
שחר חסון - חציל זה קונספירציה
19:32
קומדי בר T.V
צפיות 134 אלפי
עדן בן זקן - הגענו הבנות - הקליפ הרשמי
2:28
עדן בן זקן - הערוץ הרשמי
צפיות 226 אלפי
شاهي حليب - بيضة من ذهب (الجزء الأخير)
9:55
שחר חסון - חציל זה קונספירציה
19:32
קומדי בר T.V
צפיות 134 אלפי
בנאל בן ציון - סתם עוד סיבה | BENEL BENZION
3:34
בנאל בן ציון
צפיות 160 אלפי
نوباني شو 3 - الحلقة الثالثة
17:11
Yazan Nobani
צפיות 1 מיליון
סקיי - שלי מקבלת מה שמגיע לה!
5:39
HOTVODyoung
צפיות 206 אלפי
رجعت هيلا تي في؟ | Hayla TV is back?
1:44
Hayla TV
צפיות 6 מיליון